Архив за 'ዜና አማርኛ' Категория
አገራዊ እርቅ የሚጀምረዉ ብርቱካን ሚደቅሳን በመፍታት ነዉ!
ሐምሌ 26 ቀን 2002 / ግርማ ካሳ (muziky68@yahoo.com)
ግንቦት 7 ከተደረገዉ የዘጠና ሰባቱ ምርጫ ጀምሮ፣ ግንቦት 15 ቀን 2002 ዓ. ም እስከሰተደረገዉ ምርጫ ድረስ የነበሩትን ወራቶች ብንቆጥር ወደ 60 ይጠጋሉ። ከነዚህ ወራቶች ዉስጥ ሰላሳ ስምንቱን ወራት፣ በሁላችንም ልብና አይምሮ ዉስጥ ያለችዉ ወ / ት ብርቱካን ሚደቅሳ፣ በቃሊቲ እሥር ቤት ነዉ የነበረችዉ። የ 2002 ምርጫም ከተጠናቀቀ ከሁለት ወራት በኋላም አሁንም እህታችን በዚያዉ እሥር ቤት ትገኛለች። Читайте на остальной части этого вступления »
Эфиопской оппозиции Альянс принимает шаг к превращению одной партии
Коалиция эфиопских оппозиционных партий будут принимать меры к его превращению одной партии, образуя фронт, сказал Негассо Gidada, со-заместитель председателя так называемого союза Медрек. Читать остальные этого вступления »
ለሰዉ ልጅ ነጻነቱ፣ ማንነቱና ክብሩ ከሁሉ ነገር የሚበልጥበት ነዉ።
ሐምሌ 10 ቀን 2002 ዓ. ም / ግርማ ካሳ / Muziky68@yahoo.com
የ 2002 የምርጫ ዉጤት፣ እራሳቸዉ የኢሕአዴግ አባሎችና ደጋፊዎችንም ሳይቀር ያሳፈረ እንደሆነ በሰፊዉ እየተነገረ ነዉ። ከ 547 የፓርላማ መቀመጫዎች ከሁለቱ በስተቀር ኢሕአዴግ ሁሉንም መቀመጫዎች ወስዷል። በዘጠና ሰባት ያየነዉ የዴሞክራሲ ጭላንጭል ሙሉ ለሙሉ እንደጠፋ፣ ኢሕአዴግ ዳግማዊ ኢሰፓ ሆኖ፣ ዳግማዊ የደርግ አገዛዝ ጥርሱን አግጥቶ እየመጣ እንደሆነ ብዙዎች ይናገራሉ። Читать остальную часть этого входа »














