Arkiv for 'ዜና አማርኛ' Kategori

የአዲስ ዓመት ስጦታዎች (ነፃነት ዘገየ)

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!

መለስ ዜናዊ ከምርጫ ሳጥን ይልቅ የሬሳ ሳጥን መርጧል - የሉልላየሁ ትካዜ / ቁዘማ /

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!

ኢህአዴግ የሀገራችን የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታን አዳፍኖ ለማለፍ ያቀደው ሴራ በሕዝባችን ሠላማዊ ትግል ይከሽፋል! (መድረክ)

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!

መልካም አዲስ አመት ለመላው ኢትዮጵያዎያን (Gratis Birtukan og alle politisk fange advokatvirksomhet komité)

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!

የጊዮርጊሱ ግርግር - መልካም አዲስ አመት! (ግርማ ካሳ)

Les resten av denne oppføringen »

አገራዊ እርቅ የሚጀምረዉ ብርቱካን ሚደቅሳን በመፍታት ነዉ!

ሐምሌ 26 ቀን 2002 / ግርማ ካሳ (muziky68@yahoo.com)

ግንቦት 7 ከተደረገዉ የዘጠና ሰባቱ ምርጫ ጀምሮ፣ ግንቦት 15 ቀን 2002 ዓ. ም እስከሰተደረገዉ ምርጫ ድረስ የነበሩትን ወራቶች ብንቆጥር ወደ 60 ይጠጋሉ። ከነዚህ ወራቶች ዉስጥ ሰላሳ ስምንቱን ወራት፣ በሁላችንም ልብና አይምሮ ዉስጥ ያለችዉ ወ / ት ብርቱካን ሚደቅሳ፣ በቃሊቲ እሥር ቤት ነዉ የነበረችዉ። የ 2002 ምርጫም ከተጠናቀቀ ከሁለት ወራት በኋላም አሁንም እህታችን በዚያዉ እሥር ቤት ትገኛለች። Les resten av denne oppføringen »

Etiopiske Motstanden Alliance Tar Trinn mot å bli en enkelt aktør

Av William Davison - 30.07.2010

En koalisjon av etiopiske opposisjonspartiene vil ta skritt mot å bli et eneste parti ved å danne en front, sier Negasso Gidada, co-nestformann i såkalte Medrek alliansen. Les resten av denne oppføringen »

ለሰዉ ልጅ ነጻነቱ፣ ማንነቱና ክብሩ ከሁሉ ነገር የሚበልጥበት ነዉ።

ሐምሌ 10 ቀን 2002 ዓ. ም / ግርማ ካሳ / Muziky68@yahoo.com

የ 2002 የምርጫ ዉጤት፣ እራሳቸዉ የኢሕአዴግ አባሎችና ደጋፊዎችንም ሳይቀር ያሳፈረ እንደሆነ በሰፊዉ እየተነገረ ነዉ። ከ 547 የፓርላማ መቀመጫዎች ከሁለቱ በስተቀር ኢሕአዴግ ሁሉንም መቀመጫዎች ወስዷል። በዘጠና ሰባት ያየነዉ የዴሞክራሲ ጭላንጭል ሙሉ ለሙሉ እንደጠፋ፣ ኢሕአዴግ ዳግማዊ ኢሰፓ ሆኖ፣ ዳግማዊ የደርግ አገዛዝ ጥርሱን አግጥቶ እየመጣ እንደሆነ ብዙዎች ይናገራሉ። Les resten av denne oppføringen »

ምርጫ 2002 በቀጥታ ዘገባ

ምርጫ 2002 በቀጥታ ዘገባ

ይድረስ ለተከበሩ አቶ መለስ ዜናው - ከግርማ ካስ

ግልጥ ደብዳቤ

ዝምታህ ጮኸብኝ! (ዳግማዊ ዳዊት)

ዝምታህ ጮኸብኝ!

የትግራይ ልጆችና ህወሓት

የትግራይ ልጆችና ህወሓት (ገሰሰ እንግዳ) Les resten av denne oppføringen »

ፅናት የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ልሳን # 6

በቀልድ ምርጫ መሳተፍ ትርጉሙ ምንድን ነው? = ይልማ በቀለ

በቀልድ ምርጫ መሳተፍ

ለብርቱካንና በርሃብ አድማ ለሚሰዋላት ክሪስ ምስጋና - ይልማ በቀለ

መለስ በጠመንጃው አልሞ ተኩሶ Les resten av denne oppføringen »

የዉጭ አገር ዜጎች ለብርቱካን የረሃብ አዴማ ሲያዯርጉ እኛማ ኢትዮጵያዉያን አብሌጠን ሌናዯርግ ይገባሌ!

የዉጭ አገር ዜጎች ለብርቱካን

ፅናት የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ልሳን

ፅናት ቅጽ 1 - ቁጥር 5

ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ እንኳን ደህና አደረሳችሁ መልዕክት

እንኳን አደረሳችሁ

Sider: 1 2 Neste