Archive pour la 'ዜና አማርኛ' Catégorie

የአዲስ ዓመት ስጦታዎች (ነፃነት ዘገየ)

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!

መለስ ዜናዊ ከምርጫ ሳጥን ይልቅ የሬሳ ሳጥን መርጧል - የሉልላየሁ ትካዜ / ቁዘማ /

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!

ኢህአዴግ የሀገራችን የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታን አዳፍኖ ለማለፍ ያቀደው ሴራ በሕዝባችን ሠላማዊ ትግል ይከሽፋል! (መድረክ)

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!

መልካም አዲስ አመት ለመላው ኢትዮጵያዎያን (gratuit Birtukan et toutes de défense des prisonniers politiques du comité)

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!

የጊዮርጊሱ ግርግር - መልካም አዲስ አመት! (ግርማ ካሳ)

Lire le reste de cette entrée »

አገራዊ እርቅ የሚጀምረዉ ብርቱካን ሚደቅሳን በመፍታት ነዉ!

ሐምሌ 26 ቀን 2002 / ግርማ ካሳ (muziky68@yahoo.com)

ግንቦት 7 ከተደረገዉ የዘጠና ሰባቱ ምርጫ ጀምሮ፣ ግንቦት 15 ቀን 2002 ዓ. ም እስከሰተደረገዉ ምርጫ ድረስ የነበሩትን ወራቶች ብንቆጥር ወደ 60 ይጠጋሉ። ከነዚህ ወራቶች ዉስጥ ሰላሳ ስምንቱን ወራት፣ በሁላችንም ልብና አይምሮ ዉስጥ ያለችዉ ወ / ት ብርቱካን ሚደቅሳ፣ በቃሊቲ እሥር ቤት ነዉ የነበረችዉ። የ 2002 ምርጫም ከተጠናቀቀ ከሁለት ወራት በኋላም አሁንም እህታችን በዚያዉ እሥር ቤት ትገኛለች። Lire le reste de cette entrée »

Éthiopienne alliance de l'opposition prend l'étape en vue de devenir une seule Partie

Par William Davison - 30 juillet 2010

Une coalition de partis d'opposition éthiopiens prendra des mesures en vue de devenir un parti unique en formant un front, a déclaré Negasso Gidada, co-vice-président de la dite alliance afin Medrek. Lire le reste de cette entrée »

ለሰዉ ልጅ ነጻነቱ፣ ማንነቱና ክብሩ ከሁሉ ነገር የሚበልጥበት ነዉ።

ሐምሌ 10 ቀን 2002 ዓ. ም / ግርማ ካሳ / Muziky68@yahoo.com

የ 2002 የምርጫ ዉጤት፣ እራሳቸዉ የኢሕአዴግ አባሎችና ደጋፊዎችንም ሳይቀር ያሳፈረ እንደሆነ በሰፊዉ እየተነገረ ነዉ። ከ 547 የፓርላማ መቀመጫዎች ከሁለቱ በስተቀር ኢሕአዴግ ሁሉንም መቀመጫዎች ወስዷል። በዘጠና ሰባት ያየነዉ የዴሞክራሲ ጭላንጭል ሙሉ ለሙሉ እንደጠፋ፣ ኢሕአዴግ ዳግማዊ ኢሰፓ ሆኖ፣ ዳግማዊ የደርግ አገዛዝ ጥርሱን አግጥቶ እየመጣ እንደሆነ ብዙዎች ይናገራሉ። Lire le reste de cette entrée »

ምርጫ 2002 በቀጥታ ዘገባ

ምርጫ 2002 በቀጥታ ዘገባ

ይድረስ ለተከበሩ አቶ መለስ ዜናው - ከግርማ ካስ

ግልጥ ደብዳቤ

ዝምታህ ጮኸብኝ! (ዳግማዊ ዳዊት)

ዝምታህ ጮኸብኝ!

የትግራይ ልጆችና ህወሓት

የትግራይ ልጆችና ህወሓት (ገሰሰ እንግዳ) Lire le reste de cette entrée »

ፅናት የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ልሳን # 6

በቀልድ ምርጫ መሳተፍ ትርጉሙ ምንድን ነው? = ይልማ በቀለ

በቀልድ ምርጫ መሳተፍ

ለብርቱካንና በርሃብ አድማ ለሚሰዋላት ክሪስ ምስጋና - ይልማ በቀለ

መለስ በጠመንጃው አልሞ ተኩሶ Lire le reste de cette entrée »

የዉጭ አገር ዜጎች ለብርቱካን የረሃብ አዴማ ሲያዯርጉ እኛማ ኢትዮጵያዉያን አብሌጠን ሌናዯርግ ይገባሌ!

የዉጭ አገር ዜጎች ለብርቱካን

ፅናት የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ልሳን

ፅናት ቅጽ 1 - 5 ቁጥር

ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ እንኳን ደህና አደረሳችሁ መልዕክት

እንኳን አደረሳችሁ

Pages: 1 2 Suivant