Archivo para la categoría 'ዜና አማርኛ'

የአዲስ ዓመት ስጦታዎች (ነፃነት ዘገየ)

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!

መለስ ዜናዊ ከምርጫ ሳጥን ይልቅ የሬሳ ሳጥን መርጧል - የሉልላየሁ ትካዜ / ቁዘማ /

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!

ኢህአዴግ የሀገራችን የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታን አዳፍኖ ለማለፍ ያቀደው ሴራ በሕዝባችን ሠላማዊ ትግል ይከሽፋል! (መድረክ)

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!

መልካም አዲስ አመት ለመላው ኢትዮጵያዎያን (Free Birtukan y todos los comités de promoción preso político)

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!

የጊዮርጊሱ ግርግር - መልካም አዲስ አመት! (ግርማ ካሳ)

Leer el resto de esta entrada »

አገራዊ እርቅ የሚጀምረዉ ብርቱካን ሚደቅሳን በመፍታት ነዉ!

ሐምሌ 26 ቀን 2002 / ግርማ ካሳ (muziky68@yahoo.com)

ግንቦት 7 ከተደረገዉ የዘጠና ሰባቱ ምርጫ ጀምሮ፣ ግንቦት 15 ቀን 2002 ዓ. ም እስከሰተደረገዉ ምርጫ ድረስ የነበሩትን ወራቶች ብንቆጥር ወደ 60 ይጠጋሉ። ከነዚህ ወራቶች ዉስጥ ሰላሳ ስምንቱን ወራት፣ በሁላችንም ልብና አይምሮ ዉስጥ ያለችዉ ወ / ት ብርቱካን ሚደቅሳ፣ በቃሊቲ እሥር ቤት ነዉ የነበረችዉ። የ 2002 ምርጫም ከተጠናቀቀ ከሁለት ወራት በኋላም አሁንም እህታችን በዚያዉ እሥር ቤት ትገኛለች። Leer el resto de esta entrada »

Etiopía alianza de la oposición da paso hacia convertirse en un partido único

Por William Davison - 30 de julio 2010

Una coalición de partidos de la oposición etíope tomará las medidas necesarias para convertirse en un partido único mediante la formación de un frente, dijo Negasso Gidada, co-vicepresidente de la llamada alianza Medrek-tan. Leer el resto de esta entrada »

ለሰዉ ልጅ ነጻነቱ፣ ማንነቱና ክብሩ ከሁሉ ነገር የሚበልጥበት ነዉ።

ሐምሌ 10 ቀን 2002 ዓ. ም / ግርማ ካሳ / Muziky68@yahoo.com

የ 2002 የምርጫ ዉጤት፣ እራሳቸዉ የኢሕአዴግ አባሎችና ደጋፊዎችንም ሳይቀር ያሳፈረ እንደሆነ በሰፊዉ እየተነገረ ነዉ። ከ 547 የፓርላማ መቀመጫዎች ከሁለቱ በስተቀር ኢሕአዴግ ሁሉንም መቀመጫዎች ወስዷል። በዘጠና ሰባት ያየነዉ የዴሞክራሲ ጭላንጭል ሙሉ ለሙሉ እንደጠፋ፣ ኢሕአዴግ ዳግማዊ ኢሰፓ ሆኖ፣ ዳግማዊ የደርግ አገዛዝ ጥርሱን አግጥቶ እየመጣ እንደሆነ ብዙዎች ይናገራሉ። Leer el resto de esta entrada »

ምርጫ 2002 በቀጥታ ዘገባ

ምርጫ 2002 በቀጥታ ዘገባ

ይድረስ ለተከበሩ አቶ መለስ ዜናው - ከግርማ ካስ

ግልጥ ደብዳቤ

ዝምታህ ጮኸብኝ! (ዳግማዊ ዳዊት)

ዝምታህ ጮኸብኝ!

የትግራይ ልጆችና ህወሓት

የትግራይ ልጆችና ህወሓት (ገሰሰ እንግዳ) Leer el resto de esta entrada »

ፅናት የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ልሳን # 6

በቀልድ ምርጫ መሳተፍ ትርጉሙ ምንድን ነው? = ይልማ በቀለ

በቀልድ ምርጫ መሳተፍ

ለብርቱካንና በርሃብ አድማ ለሚሰዋላት ክሪስ ምስጋና - ይልማ በቀለ

መለስ በጠመንጃው አልሞ ተኩሶ Leer el resto de esta entrada »

የዉጭ አገር ዜጎች ለብርቱካን የረሃብ አዴማ ሲያዯርጉ እኛማ ኢትዮጵያዉያን አብሌጠን ሌናዯርግ ይገባሌ!

የዉጭ አገር ዜጎች ለብርቱካን

ፅናት የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ልሳን

ፅናት ቅጽ 1 - 5 ቁጥር

ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ እንኳን ደህና አደረሳችሁ መልዕክት

እንኳን አደረሳችሁ

Páginas: 1 2 Siguiente