Archiv für die 'ዜና አማርኛ' Kategorie

የአዲስ ዓመት ስጦታዎች (ነፃነት ዘገየ)

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!

መለስ ዜናዊ ከምርጫ ሳጥን ይልቅ የሬሳ ሳጥን መርጧል - የሉልላየሁ ትካዜ / ቁዘማ /

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!

ኢህአዴግ የሀገራችን የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታን አዳፍኖ ለማለፍ ያቀደው ሴራ በሕዝባችን ሠላማዊ ትግል ይከሽፋል! (መድረክ)

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!

መልካም አዲስ አመት ለመላው ኢትዮጵያዎያን (Free Birtukan und alle politischen Gefangenen Advocacy Committee)

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!

የጊዮርጊሱ ግርግር - መልካም አዲስ አመት! (ግርማ ካሳ)

Lesen Sie den Rest dieses Eintrags »

አገራዊ እርቅ የሚጀምረዉ ብርቱካን ሚደቅሳን በመፍታት ነዉ!

ሐምሌ 26 ቀን 2002 / ግርማ ካሳ (muziky68@yahoo.com)

ግንቦት 7 ከተደረገዉ የዘጠና ሰባቱ ምርጫ ጀምሮ፣ ግንቦት 15 ቀን 2002 ዓ. ም እስከሰተደረገዉ ምርጫ ድረስ የነበሩትን ወራቶች ብንቆጥር ወደ 60 ይጠጋሉ። ከነዚህ ወራቶች ዉስጥ ሰላሳ ስምንቱን ወራት፣ በሁላችንም ልብና አይምሮ ዉስጥ ያለችዉ ወ / ት ብርቱካን ሚደቅሳ፣ በቃሊቲ እሥር ቤት ነዉ የነበረችዉ። የ 2002 ምርጫም ከተጠናቀቀ ከሁለት ወራት በኋላም አሁንም እህታችን በዚያዉ እሥር ቤት ትገኛለች። Lesen Sie den Rest dieses Eintrags »

Äthiopische Opposition Alliance vertritt Schritt zum Single Party

Von William Davison - 30. Juli 2010

Eine Koalition aus Oppositionsparteien äthiopischen wird vorne Schritte in Richtung zu einer einzigen Partei durch die Bildung eines, sagte Negasso Gidada, Co-Stellvertretender Vorsitzender des sogenannten Medrek Alliance. Lesen Sie den Rest dieses Eintrags »

ለሰዉ ልጅ ነጻነቱ፣ ማንነቱና ክብሩ ከሁሉ ነገር የሚበልጥበት ነዉ።

ሐምሌ 10 ቀን 2002 ዓ. ም / ግርማ ካሳ / Muziky68@yahoo.com

የ 2002 የምርጫ ዉጤት፣ እራሳቸዉ የኢሕአዴግ አባሎችና ደጋፊዎችንም ሳይቀር ያሳፈረ እንደሆነ በሰፊዉ እየተነገረ ነዉ። ከ 547 የፓርላማ መቀመጫዎች ከሁለቱ በስተቀር ኢሕአዴግ ሁሉንም መቀመጫዎች ወስዷል። በዘጠና ሰባት ያየነዉ የዴሞክራሲ ጭላንጭል ሙሉ ለሙሉ እንደጠፋ፣ ኢሕአዴግ ዳግማዊ ኢሰፓ ሆኖ፣ ዳግማዊ የደርግ አገዛዝ ጥርሱን አግጥቶ እየመጣ እንደሆነ ብዙዎች ይናገራሉ። Lesen den Rest dieses Eintrags »

ምርጫ 2002 በቀጥታ ዘገባ

ምርጫ 2002 በቀጥታ ዘገባ

ይድረስ ለተከበሩ አቶ መለስ ዜናው - ከግርማ ካስ

ግልጥ ደብዳቤ

ዝምታህ ጮኸብኝ! (ዳግማዊ ዳዊት)

ዝምታህ ጮኸብኝ!

የትግራይ ልጆችና ህወሓት

የትግራይ ልጆችና ህወሓት (ገሰሰ እንግዳ) Lesen Sie den Rest dieses Eintrags »

ፅናት የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ልሳን # 6

በቀልድ ምርጫ መሳተፍ ትርጉሙ ምንድን ነው? = ይልማ በቀለ

በቀልድ ምርጫ መሳተፍ

ለብርቱካንና በርሃብ አድማ ለሚሰዋላት ክሪስ ምስጋና - ይልማ በቀለ

መለስ በጠመንጃው አልሞ ተኩሶ Lesen Sie den Rest dieses Eintrags »

የዉጭ አገር ዜጎች ለብርቱካን የረሃብ አዴማ ሲያዯርጉ እኛማ ኢትዮጵያዉያን አብሌጠን ሌናዯርግ ይገባሌ!

የዉጭ አገር ዜጎች ለብርቱካን

Seiten: 1 2 Weiter