Arkiv for 'ዜና አማርኛ' Category
አገራዊ እርቅ የሚጀምረዉ ብርቱካን ሚደቅሳን በመፍታት ነዉ!
ሐምሌ 26 ቀን 2002 / ግርማ ካሳ (muziky68@yahoo.com)
ግንቦት 7 ከተደረገዉ የዘጠና ሰባቱ ምርጫ ጀምሮ፣ ግንቦት 15 ቀን 2002 ዓ. ም እስከሰተደረገዉ ምርጫ ድረስ የነበሩትን ወራቶች ብንቆጥር ወደ 60 ይጠጋሉ። ከነዚህ ወራቶች ዉስጥ ሰላሳ ስምንቱን ወራት፣ በሁላችንም ልብና አይምሮ ዉስጥ ያለችዉ ወ / ት ብርቱካን ሚደቅሳ፣ በቃሊቲ እሥር ቤት ነዉ የነበረችዉ። የ 2002 ምርጫም ከተጠናቀቀ ከሁለት ወራት በኋላም አሁንም እህታችን በዚያዉ እሥር ቤት ትገኛለች። Læs resten af denne post »
Etiopiske Indsigelse Alliance mener skridt mod at blive et fælles part
Af William Davison - Jul 30, 2010
En koalition af etiopiske oppositionspartierne vil tage skridt mod at blive en enkelt part ved at danne en front, sagde Negasso Gidada, co-næstformand for den såkaldte Medrek alliance. Læs resten af denne post »
ለሰዉ ልጅ ነጻነቱ፣ ማንነቱና ክብሩ ከሁሉ ነገር የሚበልጥበት ነዉ።
ሐምሌ 10 ቀን 2002 ዓ. ም / ግርማ ካሳ / Muziky68@yahoo.com
የ 2002 የምርጫ ዉጤት፣ እራሳቸዉ የኢሕአዴግ አባሎችና ደጋፊዎችንም ሳይቀር ያሳፈረ እንደሆነ በሰፊዉ እየተነገረ ነዉ። ከ 547 የፓርላማ መቀመጫዎች ከሁለቱ በስተቀር ኢሕአዴግ ሁሉንም መቀመጫዎች ወስዷል። በዘጠና ሰባት ያየነዉ የዴሞክራሲ ጭላንጭል ሙሉ ለሙሉ እንደጠፋ፣ ኢሕአዴግ ዳግማዊ ኢሰፓ ሆኖ፣ ዳግማዊ የደርግ አገዛዝ ጥርሱን አግጥቶ እየመጣ እንደሆነ ብዙዎች ይናገራሉ። Læs resten af denne post »
ለብርቱካንና በርሃብ አድማ ለሚሰዋላት ክሪስ ምስጋና - ይልማ በቀለ
መለስ በጠመንጃው አልሞ ተኩሶ Læs resten af denne post »













